Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 14:38 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ይህን የማያውቅ ቢሆን ግን እርሱም አይታወቅ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ይህን አላውቅም የሚል ቢኖር እርሱም አይታወቅ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ይህን የማያውቅ ቢኖር እርሱም አይታወቅም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ነገር ግን ይህን የማ​ያ​ውቅ ቢኖር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አያ​ው​ቀ​ውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ።

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 14:38
8 交叉引用  

ኤፍሬም ከጣዖት ጋራ ተጣምሯል፤ እስኪ ተዉት፤


ተዉአቸው፣ እነርሱ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውር መሪዎች ናቸው፤ ዕውር ዕውርን ቢመራ ሁለቱም ተያይዘው ጕድጓድ ይገባሉ።”


“በእግሮቻቸው እንዳይረግጡት፣ ተመልሰውም ነክሰው እንዳይቦጫጭቋችሁ፣ የተቀደሰ ነገር ለውሾች አትስጡ፤ ዕንቈቻችሁንም በዕሪያ ፊት አትጣሉ።


ማንም ነቢይ ነኝ የሚል ወይም መንፈሳዊ ስጦታ አለኝ የሚል ቢኖር፣ ይህ የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ መሆኑን ይወቅ፤


ስለዚህ፣ ወንድሞች ሆይ፤ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፤ በልሳን መናገርንም አትከልክሉ፤


跟着我们:

广告


广告