Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 12:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 አካል የተሠራው ከብዙ ብልቶች እንጂ ከአንድ ብልት አይደለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 አንድ አካል የተሠራው ከብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ ከአንድ የአካል ክፍል ብቻ አይደለም!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የአ​ካ​ላ​ች​ንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይ​ደ​ለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና።

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 12:14
6 交叉引用  

አካል ብዙ ብልቶች ቢኖሩትም አንድ አካል ነው፤ ነገር ግን ብልቶች ብዙ ቢሆኑም አካል አንድ ነው። ክርስቶስም እንደዚሁ ነው።


እግር፣ “እኔ እጅ ስላልሆንሁ የአካል ክፍል አይደለሁም” ቢል ይህን በማለቱ የአካል ክፍል መሆኑ ይቀራልን?


ሁሉም አንድ ብልት ቢሆን ኖሮ አካል ከየት ይገኝ ነበር?


እንግዲህ ብልቶች ብዙ ናቸው፣ አካል ግን አንድ ነው።


ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከባልንጀራችሁ ጋራ እውነትን ተነጋገሩ፤ ሁላችንም የአንድ አካል ብልቶች ነንና።


跟着我们:

广告


广告