1 ቆሮንቶስ 11:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እኔ የክርስቶስን ምሳሌ እንደምከተል እናንተም የእኔን ተከተሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስለው እኔን ምሰሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ። 参见章节 |