1 ቆሮንቶስ 10:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ፤ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ! ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንግዲህ ወዳጆቼ ሆይ! ጣዖትን ከማምለክ ራቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወንድሞች! አሁንም ጣዖት ከማምለክ ሽሹ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። 参见章节 |