1 ዜና መዋዕል 9:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዘካርያስ እና ሚቅሎት ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ገዶር፥ አሕዮ፥ ዘካርያስና የሺምዓ አባት ሚቅሎት ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሰባተኛው ግዱር፥ ወንድሙ ዘካርያስም፥ ሜቅሎትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት፥ በገባዖን ይቀመጡ ነበር። 参见章节 |