Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 9:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ወደ መገናኛው ድንኳን የሚያስገባውን በር የሚጠብቀው ደግሞ የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ ጠባቂ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 የመሼሌምያ ልጅ ዘካርያስ እግዚአብሔር ወደሚመለክበት ድንኳን በሚያስገባው በር ዘብ ጠባቂ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የሜ​ሱ​ላም ልጅ ዘካ​ር​ያስ የም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ደጅ በረኛ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 9:21
2 交叉引用  

የምሥራቁ በር ዕጣ ለሴሌምያ ወጣ። ከዚያም ምክር ዐዋቂ ለሆነው ለልጁ ለዘካርያስ ዕጣ ጣሉ፤ እርሱም የሰሜኑ በር ደረሰው።


ሜሱላም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ዘካርያስ፣ ሁለተኛው ይዲኤል፣ ሦስተኛው ዝባድያ፣ አራተኛው የትኒኤል፣


跟着我们:

广告


广告