1 ዜና መዋዕል 8:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ የበሪዓ ወንዶች ልጆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሚካኤል፥ ይሽጳ፥ ዮሐ የበሪዓ ልጆች ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሚካኤል፥ ዩሽፓና ዮሐ ተብለው የሚጠሩት ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሚካኤል፥ የሴፋ፥ ዮሐ፥ የበሪዓም ልጆች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሚካኤል፥ ይሽጳ፥ ዮሐ፥ የበሪዓ ልጆች፤ 参见章节 |