Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 8:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ሑሺም ከተባለች ሚስቱ አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በተጨማሪም ሑሺም ከተባለችው ሚስቱ አሂቱብና ኤልፓዓል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከሑ​ሲ​ምም አቢ​ጡ​ብ​ንና ኤል​ፍ​ዓ​ልን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 8:11
2 交叉引用  

ይዑጽን፣ ሻክያንና ሚርማን ወለደ፤ እነዚህም የቤተ ሰብ አለቆች የነበሩ ልጆቹ ናቸው።


የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች፤ ዔቤር፣ ሚሻም እንዲሁም ኦኖንና ሎድ የተባሉ ከተሞችን ከነመንደሮቻቸው የቈረቈረ ሻሜድ፣


跟着我们:

广告


广告