Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤ አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስ ዮሐናንን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 አኪማአስም ዓዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስም ዮሐናንን ወለደ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 አሒማዓጽ አዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስም ዮሐናን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 አኪ​ማ​ኦ​ስም ዓዛ​ር​ያን ወለደ፤ አዛ​ር​ያም ዮሐ​ና​ንን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 አኪማአስም ዓዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስም ዮሐናንን ወለደ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:9
3 交叉引用  

ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበር፤


አኪማአስ ሳዶቅን ወለደ፤


ከሳዶቅ ቤተ ሰብ የሆነው ሊቀ ካህናቱ ዓዛርያስም፣ “ሕዝቡ ስጦታውን ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማምጣት ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ፣ በቂ ምግብ አግኝተናል፤ ብዙም ተርፎናል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን ስለባረከም ይህን ያህል ብዛት ያለው ሊተርፍ ችሏል” አለ።


跟着我们:

广告


广告