Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:65 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

65 ቀደም ብለው የተጠቀሱትንም ከተሞች ከይሁዳ፣ ከስምዖንና ከብንያም ነገድ ላይ ወስደው መደቡላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

65 ከይሁዳም ልጆች ነገድ፥ ከስምዖንም ልጆች ነገድ፥ ከብንያምም ልጆች ነገድ፥ እነዚህን በስማቸው የተጠሩትን ከተሞች በዕጣ ሰጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

65 ከላይ የተጠቀሱት በይሁዳ፥ በስምዖንና በብንያም ግዛቶች ውስጥ የሚገኙት ከተሞች እንደ ሌሎቹ ሁሉ በዕጣ የተመደቡ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

65 ከይ​ሁ​ዳም ልጆች ነገድ፥ ከስ​ም​ዖ​ንም ልጆች ነገድ፥ ከብ​ን​ያ​ምም ልጆች ነገድ፥ እነ​ዚ​ህን በስ​ማ​ቸው የተ​ጠ​ሩ​ትን ከተ​ሞች በዕጣ ሰጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

65 ከይሁዳም ልጆች ነገድ፥ ከስምዖንም ልጆች ነገድ፥ ከብንያምም ልጆች ነገድ፥ እነዚህን በስማቸው የተጠሩትን ከተሞች በዕጣ ሰጡ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:65
2 交叉引用  

ለአንዳንድ የቀዓት ጐሣዎችም ከኤፍሬም ነገድ ድርሻ ላይ የሚኖሩበት ከተማ ተሰጣቸው።


跟着我们:

广告


广告