1 ዜና መዋዕል 6:55 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም55 ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የምትገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)55 ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርሷ ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም55 ለእርሱም የተሰጠው ድርሻ በይሁዳ ግዛት የሚገኘው ኬብሮንና በእርሱም ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ሁሉ ያጠቃልላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 ለእነርሱ በይሁዳ ሀገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)55 ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋ ዙሪያ የነበረውን መሰማርያ ሰጡ፤ 参见章节 |