Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 6:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ልጁ ኤልያብ፣ ልጁ ይሮሐም፣ ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሳሙኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ናሐት ኤሊያብን ወለደ፤ ኤልያብ ይሮሐምን ወለደ፤ ይሮሐምም ሕልቃናን ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ልጁ ኤል​ያብ፤ ልጁ ኢያ​ሬ​ም​ያል፤ ልጁ ሕል​ቃና፤ ልጁ ሳሙ​ኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 6:27
6 交叉引用  

የቀዓት ወንዶች ልጆች፤ እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል።


ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ ልጁ ናሐት፣


የሳሙኤል ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ኢዮኤል፣ ሁለተኛው ልጁ አብያ።


አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ ቡቂ ኦዚን ወለደ፤


በተራራማው በኤፍሬም አገር በአርማቴም መሴፋ የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም ኤፍሬማዊ ሲሆን፣ የኤያሬምኤል ልጅ፣ የኢሊዩ ልጅ፣ የቶሑ ልጅ፣ የናሲብ ልጅ፣ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告