1 ዜና መዋዕል 6:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የሌዊ ልጆች፤ ጌርሶን፣ ቀዓት እና ሜራሪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሌዊ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ጌርሾን፥ ቀዓትና መራሪ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። 参见章节 |