Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 5:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 የቤተ ሰቡ የዘር ትውልድ በየጐሣ በየጐሣው ሲቈጠር እንደሚከተለው ነው፤ የጐሣ አለቃ የሆነው ኢዮኤል፣ ዘካርያስ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፤ አንደኛው ኢዮኤል፥ ዘካርያስ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 የቤተሰብ ስም ዝርዝር ከሚገልጠው መዝገብ በተገኘው መሠረት የሮቤል ነገድ የጐሣ አለቆች የነበሩት ኢዩኤል፥ ዘካርያስና፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ወን​ድ​ሞቹ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የት​ው​ል​ዶ​ቻ​ቸው መዝ​ገብ በተ​ቈ​ጠረ ጊዜ፥ አለ​ቆ​ቻ​ቸው ኢዩ​ኤ​ልና ዘካ​ር​ያስ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፤ አንደኛው ኢዮኤል፥ ዘካርያስ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 5:7
2 交叉引用  

እነዚህ ሁሉ በትውልድ መዝገብ የሰፈሩት በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነው።


የአሦር ንጉሥ ቴልጌልቴልፌልሶር ማርኮ የወሰደው ልጁ ብኤራ የሮቤል ነገድ አለቃ ነበር።


跟着我们:

广告


广告