Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 የቴቁሔ አባት አሽሑር፣ ሔላና ነዕራ የተባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ለቴቁሔም አባት ለአሽሑር ሔላና ነዕራ የተባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የተቆዓን ከተማ የቈረቈረው አሽሑር፥ ሔላና ናዕራ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ሚስቶች ነበሩት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ለቴ​ቁ​ሄም አባት ለአ​ስ​ሑር ሔላና ነዓራ የተ​ባሉ ሁለት ሚስ​ቶች ነበ​ሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ለቴቁሔም አባት ለአሽሑር ሔላና ነዕራ የተባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:5
3 交叉引用  

ኤስሮም በካሌብ ኤፍራታ ከሞተ በኋላ፣ ሚስቱ አቢያ የቴቁሔን አባት አሽሑርን ወለደችለት።


ፋኑኤል ጌዶርን ወለደ፤ ኤጽር ደግሞ ሑሻምን ወለደ። እነዚህ የኤፍራታ የበኵር ልጅና የቤተ ልሔም አባት የሆነው የሑር ዘሮች ናቸው።


ነዕራም አሑዛምን፣ ኦፌርን፣ ቴምኒን፣ አሐሽታሪን ወለደችለት፤ የነዕራ ዘሮች እነዚህ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告