1 ዜና መዋዕል 4:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የሺሞን ወንዶች ልጆች፤ አምኖን፣ ሪና፣ ቤንሐናን፣ ቲሎን። የይሺዒ ዘሮች፤ ዞሔትና ቤንዞሔት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሺሞንም ልጆች አምኖን፥ ሪና፥ ቤን-ሐናን፥ ቲሎን ነበሩ። የይሽዒም ልጆች ዞሔትና ቢን-ዞሔት ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሺሞንም አምኖን፥ ሪና፥ ቤንሐናንና ቲሎን ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። ዩሽዒም ዞሔትና ቤንዞሔት ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆች ወለደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሴሞንም ልጆች አምኖን፥ የአናን ልጆች ሬኖንና ቲሎን ነበሩ፤ የይስቴም ልጆች ዘካትና የዘካት ልጆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የሺሞንም ልጆች አምኖን፥ ሪና፥ ቤንሐናን፥ ቲሎን ነበሩ። የይሽዒም ልጆች ዞሔትና ቢንዞሔት ነበሩ። 参见章节 |