Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 መዖኖታይ ደግሞ ዖፍራን ወለደ። ሠራያ የኢዮአብ አባት ሲሆን፣ ኢዮአብ ጌሐራሺምን ወለደ፤ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ስለ ነበሩ ይህ ስም ተሰጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የጌ-ሃራሽምን አባት ኢዮአብን ወለደ፤ እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች የሚኖሩባትን ጌሐራሺም ተብላ የምትጠራውን ከተማ የመሠረተው ኢዮአብን ወለደ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 መና​ቲም ጎፍ​ራን ወለደ። ሠራ​ኢ​ያም የጌ​ራ​ሲ​ምን አባት ኢዮ​አ​ብን ወለደ፤ እነ​ር​ሱም ጠራ​ቢ​ዎች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 መዖኖታይ ዖፍራን ወለደ። ሠራያም የጌሃራሽምን አባት ኢዮአብን ወለደ፤ እነርሱም ጠራቢዎች ነበሩ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:14
5 交叉引用  

ደግሞም የኢየሩሳሌምን ሕዝብ እንዳለ የጦር አለቆቹንና ተዋጊዎቹን በሙሉ፣ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎችና ቀጥቃጮችን ሁሉ ጨምሮ በአጠቃላይ ዐሥር ሺሕ ሰው በምርኮ ወደ አገሩ ወሰደ። በዚያ የቀሩት የመጨረሻዎቹ ያገሪቱ ድኾች ብቻ ነበሩ።


የቄኔዝ ወንዶች ልጆች፤ ጎቶንያል፣ ሠራያ። የጎቶንያል ወንዶች ልጆች፤ ሐታት፣ መዖኖታይ።


የዮፎኒ ልጅ የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ ዒሩ፣ ኤላ፣ ነዓም። የኤላ ልጅ፤ ቄኔዝ።


ሰዎቹ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠሪዎች ነበሩ፤ በዚያም በመቀመጥ ለንጉሡ ሸክላ ይሠሩ ነበር።


በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም ጌሃርሻም በተባለው ስፍራ ተቀመጡ።


跟着我们:

广告


广告