Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 4:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ ምሒርም ኤሽቶን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 የሹሐ ወንድም ከሉብ መሒር ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤ መሒርም ኤሽቶንን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የሱ​ሃም ወን​ድም ካሌብ የኤ​ስ​ቶ​ንን አባት ማኪ​ርን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 4:11
2 交叉引用  

ያቤጽም፣ “አቤቱ፤ እንድትባርከኝ፣ ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፤ እጅህ ከእኔ ጋራ ትሁን፤ ከሥቃይና ከጕዳትም ጠብቀኝ” በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ። እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።


ኤሽቶን ቤትራፋንና ፋሴሐን፣ የዒርናሐሽን ከተሞች የቈረቈረውን ተሒናን ወለደ። እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።


跟着我们:

广告


广告