Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 29:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 የእሴይ ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 የእሴይም ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ነገሠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 የእሴይ ልጅ ዳዊት መላው እስራኤልን ገዛ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የእ​ሴ​ይም ልጅ ዳዊት በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ላይ አርባ ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የእሴይም ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ነገሠ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 29:26
3 交叉引用  

ዳዊት በኬብሮን ሰባት ዓመት፣ በኢየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት በአጠቃላይ አርባ ዓመት በእስራኤል ላይ ነገሠ።


ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለሕዝቡም ሁሉ ፍትሕንና ጽድቅን አሰፈነላቸው።


跟着我们:

广告


广告