Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 25:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 እነዚህም ከቤተ ዘመዶቻቸው ጋራ በመሆን ሁሉም ወደ እግዚአብሔር በሚቀርበው ዜማ የሠለጠኑና የተካኑ ነበሩ፤ ቍጥራቸውም ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ጌታን ለማወደስ ዜማ የተማሩት ከወንድሞቻቸው ጋር በቊጥር ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበሩ። ሁሉም ብልሃተኞች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከእነርሱም ጋር ለእግዚአብሔር አገልግሎት በዜማ መሣሪያ ያሠለጠኑ ዘመዶቻቸው ነበሩ፤ እነርሱም ሁለት መቶ ሰማኒያ ስምንት ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የብ​ል​ሃ​ተ​ኞ​ቹም ቍጥር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ለማ​መ​ስ​ገን ከሚ​ያ​ውቁ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር ሁለት መቶ ሰማ​ንያ ስም​ንት ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 የብልሃተኞቹም ቍጥር እግዚአብሔርን ለማመስገን ከሚያውቁ ከወንድሞቻቸው ጋር ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 25:7
3 交叉引用  

ድምፀ መለከቱንና ጸናጽሉን ለማሰማት፣ ደግሞም መንፈሳዊ መዝሙር ሲዘመር ለሚጠቀሙባቸው ሌሎች መሣሪያዎች ኀላፊዎቹ ኤማንና ኤዶታም ነበሩ፤ የኤዶታምም ልጆች በሩን እንዲጠብቁ ተመድበው ነበር።


አራቱ ሺሕ የቅጥሩ በር ጠባቂዎች ይሁኑ፤ አራቱ ሺሕ ደግሞ ለዚሁ ብዬ ባዘጋጀሁት የዜማ መሣሪያ እግዚአብሔርን ያመስግኑ”።


ሰዎቹም ሥራውን በታማኝነት አከናወኑ። የበላይ ሆነው አመራር የሚሰጧቸውም ከሜራሪ ጐሣ የሆኑት ሌዋውያን፣ ኢኤትና አብድዩ፣ ከቀዓት ጐሣ ዘካርያስና ሜሱላም ነበሩ። በዜማ ዕቃ የላቀ ችሎታ የነበራቸው ሌዋውያን ሁሉ፣


跟着我们:

广告


广告