1 ዜና መዋዕል 25:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ዐሥራ አንደኛው ለዓዛርኤል ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤ 参见章节 |