29 ከቂስ፤ የቂስ ወንድ ልጅ፤ ይረሕምኤል።
29 ከቂስ፤ የቂስ ልጅ ይረሕምኤል ነበረ፤
29 ከቂስ፤ የቂስ ልጅ አራሜሄል፤
29 ከቂስ፥ የቂስ ልጅ ይረሕምኤል፤
ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።
የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔደር፣ ለኢያሪሙት። እነዚህ እንግዲህ እንደየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩ ሌዋውያን ነበሩ።