Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 24:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፣ ሾሃም፣ ዛኩር፣ ዔብሪ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 የሜራሪ ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፥ ሾሃም፥ ዘኩር፥ ዔብሪ ነበሩ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ያዕዚያም ሾሃም፥ ዛኩርና ዒብሪ ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 የሜ​ራሪ ልጆች፤ ከዖ​ዝያ ይሰ​ዓም፥ ዝኩር፥ አብዲ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 የሜራሪ ልጆች ከያዝያ በኖ፥ ሾሃም፥ ዘኩር፥ ዔብሪ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 24:27
6 交叉引用  

የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የሞሖሊ ወንዶች ልጆች፤ አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።


የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።


ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።


የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። በየአባቶቻቸው ቤተ ሰብ የተቈጠሩት የሌዊ ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤


የሜራሪ ወንዶች ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። በትውልዳቸው መሠረት የሌዊ ነገዶች እነዚህ ናቸው።


የሜራሪ ጐሣዎች፤ ሞሖሊና ሙሲ። እንግዲህ የሌዋውያን ጐሣዎች በየቤተ ሰባቸው ሲቈጠሩ እነዚህ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告