1 ዜና መዋዕል 24:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የዑዝኤል ልጅ፣ ሚካ ከሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ ከሚካ ልጆች ሻሚር ነበረ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሻሚር በሚካ በኩል የዑዚኤል ዘር ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የኢያዝሄል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሳሜር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሻሚር፤ 参见章节 |