1 ዜና መዋዕል 24:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከይስዓራውያን ወገን፣ ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፣ ያሐት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት ነበረ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያሐት በሸሎሚት በኩል የይጽሃር ዘር ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከኢስዓራውያን ሰሎሞት፤ ከሰሎሞት ልጆች ኤናት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት፤ 参见章节 |