1 ዜና መዋዕል 24:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ ሃያ አራተኛ ለመዓዝያ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሀያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሀያ አራተኛው ለመዓዝያ ዕጣ ወጣ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሃያ ሦስተኛው ለደላኢያ፥ ሃያ አራተኛው ለሙዓዚ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሃያ አራተኛው ለመዓዝያ። 参见章节 |