1 ዜና መዋዕል 23:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሙሴ ወንዶች ልጆች፤ ጌርሳም፣ አልዓዛር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሙሴም ጌርሾምና ኤሊዔዘር ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሙሴ ልጆችም ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሙሴ ልጆች ጌርሳምና አልዓዛር ነበሩ። 参见章节 |