1 ዜና መዋዕል 2:48 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ካሌብ፥ ማዕካ የተባለች አንዲት ሌላ ቊባት ነበረችው፤ ከእርስዋም ሼቤርና ቲርሐና ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 የካሌብም ዕቅብት ማዕካ ሴብርንና ቲርሐናን ወለደች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች። 参见章节 |