Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 2:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ሽማዕ ረሐምን ወለደ፤ ረሐምም ዮርቅዓምን ወለደ። ሬቄም ሸማይን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ሽማዕም የዮርቅዓምን አባት ረሐምን ወለደ፤ ሬቄምም ሸማይን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ሼማዕም ራሐምን ወለደ፤ ራሐምም ዮርቀዓምን ወለደ፤ የሼማዕ ወንድም ሬቄም ሻማይን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ሴማ​ዓም የኤ​ር​ቃ​ምን አባት ራኤ​ምን ወለደ፤ ኤር​ቃ​ምም ሰማ​ኤ​ምን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ሽማዕም የዮርቅዓምን አባት ረሐምን ወለደ፤ ሬቄምም ሸማይን ወለደ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 2:44
2 交叉引用  

የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ ቆሬ፣ ተፉዋ፣ ሬቄም፣ ሽማዕ።


ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ።


跟着我们:

广告


广告