1 ዜና መዋዕል 2:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናም እናት ነበረች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናም እናት ነበረች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26-27 ራም ሦስት ወንድ ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ማዓጽ፥ ያሚንና ዔቄር ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤ ይራሕመኤል፥ ዐታራ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሌላ ሴት አግብቶ ኦናም ተብሎ የሚጠራ ወንድ ልጅ ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለኢያሬምሄልም አጥራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርስዋም የአናም እናት ነበረች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ለይረሕምኤልም ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርስዋም የኦናም እናት ነበረች። 参见章节 |