1 ዜና መዋዕል 16:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ ያስተጋባ፤ ሜዳዎችና በርሷ ላይ ያሉ ሁሉ በደስታ ይዘምራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ባሕርና ሞላዋ በጩኽት ያስገምግሙ፤ በረሀ በእርሷም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ባሕርና በውስጡ ያሉት ሁሉ እልል ይበሉ! ማሳና በላይዋ የሚገኙ ሰብሎች ሁሉ ደስ ይበላቸው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ባሕር በሞላዋ ትናወጣለች፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ባሕርና ሞላዋ ትናወጥ፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። 参见章节 |