Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 15:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ከኤሊጻፋን ዘሮች፣ አለቃውን ሸማያንና ሁለት መቶ የሥጋ ዘመዶቹን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ከኤሊጻፋን ልጆች፤ ከሁለት መቶ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ሸማያ ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ከኤሊጻፋን ጐሣ፥ ሸማዕያ ሁለት መቶ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ከኤ​ል​ሳ​ፋን ልጆች፤ አለ​ቃው ሰማያ፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም ሁለት መቶ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ከኤሊጻፋን ልጆች አለቃው ሸማያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 15:8
3 交叉引用  

ከጌርሶን ዘሮች፣ አለቃውን ኢዩኤልንና አንድ መቶ ሠላሳ የሥጋ ዘመዶቹን፤


ከኬብሮን ዘሮች፣ አለቃውን ኤሊኤልንና ሰማንያ የሥጋ ዘመዶቹን፤


የዑዝኤል ወንዶች ልጆች፣ ሚሳኤል፣ ኤልዳፋንና ሥትሪ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告