Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 15:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከጌርሶን ዘሮች፣ አለቃውን ኢዩኤልንና አንድ መቶ ሠላሳ የሥጋ ዘመዶቹን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ከጌድሶን ልጆች፤ ከመቶ ሠላሳ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኢዮኤል ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከጌርሾን ጐሣ፥ ኢዮኤል መቶ ሠላሳ ለሚሆኑት የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ከጌ​ድ​ሶን ልጆች፤ አለ​ቃው ኢዮ​ሔት፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም መቶ ሠላሳ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከጌድሶን ልጆች አለቃው ኢዮኤል፥ ወንድሞቹም መቶ ሠላሳ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 15:7
4 交叉引用  

ከዚያም ዳዊት ካህናቱን ሳዶቅንና አብያታርን፣ ሌዋውያኑን ኡርኤልን፣ ዓሣያን፣ ኢዩኤልን፣ ሸማያን፣ ኤሊኤልንና አሚናዳብን ጠርቶ፣


ከሜራሪ ዘሮች፣ አለቃውን ዓሣያንና ሁለት መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤


ከኤሊጻፋን ዘሮች፣ አለቃውን ሸማያንና ሁለት መቶ የሥጋ ዘመዶቹን፤


የለአዳን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሒኤል፣ ዜቶም፣ ኢዩኤል፤ በአጠቃላይ ሦስት ናቸው።


跟着我们:

广告


广告