Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 15:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ከቀዓት ዘሮች፣ አለቃውን ኡርኤልንና አንድ መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ከቀዓት ልጆች፤ ከመቶ ሀያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኡርኤል ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ከሌዋዊው ቀዓት ጐሣ፥ ኡሪኤል መቶ ኻያ ለሚሆኑት የጐሣው አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ከቀ​ዓት ልጆች፤ አለ​ቃው ኡር​ኤል፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም መቶ ሃያ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ከቀዓት ልጆች አለቃው ኡርኤል፥ ወንድሞቹም መቶ ሀያ፤

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 15:5
3 交叉引用  

የአሮንን ዘሮችና ሌዋውያኑንም በአንድነት ሰበሰበ፤


ከሜራሪ ዘሮች፣ አለቃውን ዓሣያንና ሁለት መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤


跟着我们:

广告


广告