1 ዜና መዋዕል 13:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዘንድ ተቀባይነት ስላገኘ መላው ማኅበር ይህንኑ ለማድረግ ተስማማ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና ጉባኤው ሁሉ፦ “እንዲሁ እናደርጋለን” አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሕዝቡም በሐሳቡ ደስ በመሰኘት ተስማሙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ፥ “እንዲሁ እናደርጋለን” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና ጉባኤው ሁሉ “እንዲሁ እናደርጋለን፤” አሉ። 参见章节 |