1 ዜና መዋዕል 12:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የጌዶር ሰው ከሆነው ደግሞ የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባድያ ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የግዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባድያ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የጌዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ። 参见章节 |