40 ይትራዊው ዒራስ፣ ይትራዊው ጋሬብ፣
40 ይትራዊው ዒራስ፥ ይትራዊው ጋሬብ፥
40 ይትራዊው ዔራ፥ ይትራዊው ጋሬብ፤
እንዲሁም የኢያዕር ሰው ዒራስ የዳዊት አማካሪ ነበር።
ይትራዊው ዒራስ፣ ይትራዊው ጋሬብ፣
አሞናዊው ጼሌቅ፣ የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ብኤሮታዊው ነሃራይ፣
ኬጢያዊው ኦርዮ፣ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣
እንዲሁም የቂርያትይዓይሪም ጐሣዎች፤ ይትራውያን፣ ፉታውያን፣ ሹማታውያን፣ ሚሽራውያን፣ ጾርዓውያንና ኤሽታኦላውያን ከእነዚህ የመጡ ጐሣዎች ነበሩ።