Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:51 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

51 ሃዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

51 የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

51 ሃዳድም ሞተ የኤዶምም አለቆች ቲምናዕ፥ ዐልዋ፥ ዬቴት

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

51 አዳ​ድም ሞተ፤ የኤ​ዶ​ም​ያ​ስም አለ​ቆች እነ​ዚህ ነበሩ፤ ቴም​ናዕ አለቃ፥ ጎለም አለቃ፥ የቴት አለቃ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

51 የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ አለቃ ቲምናዕ፥ አለቃ ዓልዋ፥ አለቃ የቴት፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:51
4 交叉引用  

ከዔሳው ዝርያዎች እነዚህ የነገድ አለቆች ነበሩ፤ የዔሳው የበኵር ልጅ የኤልፋዝ ልጆች፦ አለቃ ቴማን፣ አለቃ ኦማር፣ አለቃ ስፎ፣ አለቃ ቄኔዝ፣


ከዔሳው የተገኙት የነገድ አለቆች ስም፣ እንደየነገዳቸውና እንደየአገራቸው ይህ ነው፦ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣


በኣልሐናን ሲሞት ሃዳድ በምትኩ ነገሠ። የእርሱም ከተማ ስም ፋዑ ነው፤ የሚስቱም ስም መሄጣብኤል ሲሆን እርሷም የሜዛሃብ ልጅ የማጥሬድ ልጅ ነበረች።


ኦሆሊባማ፣ ኤላ፣ ፒኖን፣


跟着我们:

广告


广告