Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 አብርሃም የተባለ አብራም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 በኋላ አብርሃም የተባለውን አብራምን ያጠቃልላል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 አብ​ር​ሃም የተ​ባ​ለው አብ​ራም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 አብርሃም የተባለ አብራም።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:27
6 交叉引用  

ከእንግዲህ ወዲያ ስምህ አብራም መባሉ ቀርቶ አብርሃም ይሆናል፤ የብዙ ሕዝቦች አባት አድርጌሃለሁና።


ሴሮሕ፣ ናኮር፣ ታራ፣


የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ ይሥሐቅ፣ እስማኤል።


“አብራምን የመረጥኸውና ከከለዳውያን ዑር አውጥተህ አብርሃም የሚል ስም የሰጠኸው አንተ እግዚአብሔር አምላክ ነህ።


ኢያሱም ሕዝቡን ሁሉ እንዲህ አላቸው፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የቀድሞ አባቶቻችሁ፣ የአብርሃምንና የናኮርን አባት ታራን ጨምሮ ከብዙ ዘመን በፊት ከወንዙ ማዶ ኖሩ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።


跟着我们:

广告


广告