Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ለዔቦርም ሁለት ወንዶች ልጆች ተወለዱለት፤ አንደኛው ልጅ በዘመኑ ምድር ተከፍላ ስለ ነበር ፋሌቅ ተባለ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ በዘመኑ ምድር ተከፍላለችና የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ይባል ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ በእርሱ ዘመን የዓለም ሕዝቦች ስለ ተከፋፈሉ የመጀመሪያው ልጅ ፌሌቅ ተብሎ ተጠራ፤ ሁለተኛው ደግሞ ዮቅጣን ተብሎ ተጠራ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ለኤ​ቦ​ርም ሁለት ልጆች ተወ​ለ​ዱ​ለት፤ በዘ​መኑ ምድር ተከ​ፋ​ፍ​ላ​ለ​ችና የአ​ን​ደ​ኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወ​ን​ድ​ሙም ስም ዮቅ​ጣን ነበረ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ በዘመኑ ምድር ተከፍላለችና የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ነበረ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:19
6 交叉引用  

ለያፌት ታላቅ ወንድም ለሴም ደግሞ ወንዶች ልጆች ተወለዱለት፤ እርሱም የዔቦር ልጆች ሁሉ ቅደመ አያት ነው።


ለዔቦርም ሁለት ወንዶች ልጆች ተወለዱለት፤ አንደኛው ልጅ በዘመኑ ምድር ተከፍላ ስለ ነበር ፋሌቅ ተባለ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።


አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።


ዮቅጣንም፦ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣


መርከቦች ከኪቲም ዳርቻዎች ይመጣሉ፤ አሦርንና ዔቦርን ይይዛሉ፤ እነርሱም ደግሞ ይደመሰሳሉ።”


跟着我们:

广告


广告