Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 አዳም፣ ሴት፣ ሄኖስ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 አዳም፥ ሴት፥ ሄኖስ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 አዳም ሤትን ወለደ፤ ሤት ሄኖስን ወለደ፤ ሄኖስ ቃይናንን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አዳም፥ ሴት፥ ሄኖስ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 አዳም፥ ሤት፥ ሄኖስ፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:1
8 交叉引用  

የኖኅ ልጆች የሴም፣ የካምና የያፌት ትውልድ ይህ ነው፤ እነርሱም ራሳቸው ከጥፋት ውሃ በኋላ ወንዶች ልጆችን ወለዱ።


አዳም እንደ ገና ሚስቱን ተገናኛት፤ እርሷም ወንድ ልጅ ወለደች። “ቃየን በገደለው በአቤል ፈንታ እግዚአብሔር ምትክ ሰጠኝ” ስትል ስሙን ሴት ብላ ጠራችው።


የተጻፈው የአዳም የትውልድ ሐረግ እንደሚከተለው ነው። እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው በራሱ አምሳል አበጀው፤


አዳም በአጠቃላይ 930 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።


ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣


የቃይንም ልጅ፣ የአርፋክስድ ልጅ፣ የሴም ልጅ፣ የኖኅ ልጅ፣ የላሜህ ልጅ፣


የሄኖስ ልጅ፣ የሤት ልጅ፣ የአዳም ልጅ፣ የእግዚአብሔር ልጅ።


跟着我们:

广告


广告