Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 6:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እባክሽ ዐይኖችሽን ከእኔ ላይ አንሺ፤ እነርሱ እኔን ማርከው እስረኛ አድርገውኛል። ጠጒርሽ ከገለዓድ ተራራ ላይ እንደሚወርድ የፍየል መንጋ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አስጨንቀውኛልና፣ እባክሽ ዐይኖችሽን ከእኔ ላይ አንሺ፤ ጠጕርሽ ከገለዓድ ተራራ የሚወርድ፣ የፍየል መንጋ ይመስላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 አውከውኛልና ዐይኖችሽን ከፊቴ መልሺ፥ ጠጉርሽ ከገለዓድ እንደ ወረደ እንደ ፍየል መንጋ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ዐይ​ኖ​ች​ሽን ከፊቴ መልሺ፤ እነ​ርሱ አስ​ፈ​ር​ተ​ው​ኛ​ልና፤ ጠጕ​ርሽ ከገ​ለ​ዓድ እንደ ታየ እንደ ፍየል መንጋ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 አውከውኛልና ዓይኖችሽን ከፊቴ መልሺ፥ ጠጕርሽ ከገለዓድ እንደ ወረደ እንደ ፍየል መንጋ ነው።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 6:5
6 交叉引用  

አሁንም እነሆ፥ በእነርሱ ላይ እጅግ ተቈጥቼ ላጠፋቸው ስለ ተዘጋጀሁ ተወኝ፤ አንተንም ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ።”


ጥርሶችሽ በመካከላቸው ምንም መኻን ሳይኖርባቸው መንታ መንታ እንደሚወልዱና በውሃ እንደ ታጠቡ ነጫጭ የበጎች መንጋ ደስ ያሰኛሉ።


ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “ሙሴና ሳሙኤል እንኳ በፊቴ ቆመው ቢማልዱ ለዚህ ሕዝብ ምሕረት አላደርግም፤ ስለዚህ ከፊቴ ወዲያ እንዲሄዱ አድርግ።


跟着我们:

广告


广告