ማሕልየ መሓልይ 2:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁም ያቅፈኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ግራው ከራሴ በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቀኙ ታቅፈኛለች። ግራውም ከራሴ በታች ናት፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ግራው ከራሴ በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች። 参见章节 |