ሮሜ 8:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የማናየውን ነገር ተስፋ ካደረግን ግን በትዕግሥት እንጠባበቃለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ነገር ግን ገና ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፣ በትዕግሥት እንጠብቀዋለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ነገር ግን ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፥ በትዕግሥት እንጠባበቃለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የማይታየውን ተስፋ ብናደርግ ግን እርሱን ተስፋ አድርገን በእርሱ እንደ ጸናን መጠን ትዕግሥታችን ይታወቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን። 参见章节 |