ሮሜ 7:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በውስጤ በእግዚአብሔር ሕግ ሐሤት አደርጋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በልቡናዬ ውስጥ ያለ የእግዚአብሔር ሕግ መልካም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥ 参见章节 |