ሮሜ 3:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “አፋቸው ርግማንና ምሬት ሞልቶበታል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 “አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቷል፤” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አፋቸው መራራ ነው፤ መርገምንም የተሞላ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤ 参见章节 |