ሮሜ 12:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስጦታችን ሌሎችን ማገልገል ከሆነ በትጋት እናገልግል፤ ስጦታችን ማስተማር ከሆነ በሚገባ እናስተምር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ማገልገል ቢሆን ያገልግል፤ ማስተማርም ከሆነ ያስተምር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አገልግሎት ከሆነ ማገልገል፤ ማስተማር ከሆነ ማስተማር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሚያገለግልም በማገልገሉ ይትጋ፤ የሚያስተምርም በማስተማሩ ይትጋ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤ 参见章节 |