ሮሜ 11:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እግዚአብሔር ከመረጠና ጸጋውን ከሰጠ በኋላ ባደረገው ነገር ሐሳቡን አይለውጥም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የእግዚአብሔር ስጦታና ጥሪ ጸጸት የለበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በእግዚአብሔር ጸጋና በመጥራቱ ጸጸት የለምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። 参见章节 |