ራእይ 22:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ፊቱን ያያሉ፤ ስሙም በየግምባራቸው ላይ ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ፊቱን ያያሉ፤ ስሙም በግንባራቸው ላይ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ፊቱንም ያያሉ፤ ስሙም በግምባሮቻቸው ይኖራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል። 参见章节 |