Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ራእይ 16:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ደሴቶች ሁሉ ወዲያ ሸሹ፤ ተራራዎችም አልተገኙም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ደሴቶች ሁሉ ሸሹ፤ ተራሮችም ሊገኙ አልቻሉም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ፤ ተራራዎችም አልተገኙም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ፤ ተራራዎችም አልተገኙም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።

参见章节 复制




ራእይ 16:20
5 交叉引用  

የቆጵሮስን ደሴት አቋርጠው ወደ ጳፉ በደረሱ ጊዜ ባርየሱስ የሚባለውን አንድ አይሁዳዊ ጠንቋይ አገኙ፤ እርሱ ሐሰተኛ ነቢይ ነበር።


ከዚህ በኋላ ታላቅ ነጭ ዙፋንና በዙፋኑም ላይ የተቀመጠውን አየሁ፤ ምድርና ሰማይ ከፊቱ ሸሹ፤ ስፍራም አልተገኘላቸውም፤


ሰማይም እንደ ብራና ተጠቅሎ ተወገደ፤ ተራራዎችና ደሴቶችም ሁሉ ከስፍራቸው ተወሰዱ።


跟着我们:

广告


广告